የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
ማገልገል ክብር ነው! እኛም እናንተን ዝቅ ብለን ስናገለግል ታላቅ ደስታና ክብር ይሰማናል፡፡
ጽ/ቤቱ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች የተቀመጡት ቅድመ ሁኔታዎችን ሲታሟሉ አገልግሎቶቹን በተቀመጠላቸው ስታንዳርድ መሰረት ያለምንም እንግልት የመገልገል መብት ያላችሁ ሲሆን እኛም እናንተን በደንብና መመሪያው እና በተሰጠን ስልጣንና ሃላፊነት መሰረት የማገልገል ግዴታ ያለብን ሲሆን በዚህ ሰነድ የተቀመጡትን አገልግሎቶች ለማግኘት ምንም እንቅፋት ቢገጥማችሁ ችግራችሁን ለመፍታትና ችግሩን የፈጠሩ አካላትን በአሰራርና በህግ አግባብ ለመጠየቅ ዝግጁ መሆናችንንና ሁልጊዜም እናንተን ለማገልገል ልችን ፤ጆሮአችን ፤ ህሊናችን እና ቢሮአችን ክፍት መሆኑን ልንገልፅላችሁ እወዳለሁ፡፡ ...
ባዬ ባይሌ , የህብረት ስራ ጽ/ቤት ኃላፊ
