የህብረት ስራ ጽ/ቤት ራዕይ
በ2022 ዓ.ም የአባላትንና ኑሮ መሻሻል በዘላቂነት ያረጋገጡና እና በከተማው ኢኮኖሚ ግንባታ ላይ የላቀ ሚና ያላቸው ኅብረት ሥራ ማኅበራት ተፈጥረው ማየት፡፡
በ2022 ዓ.ም የአባላትንና ኑሮ መሻሻል በዘላቂነት ያረጋገጡና እና በከተማው ኢኮኖሚ ግንባታ ላይ የላቀ ሚና ያላቸው ኅብረት ሥራ ማኅበራት ተፈጥረው ማየት፡፡
በከተማችን የሚኖረው ህብረተሰብ የአካባቢውን ሃብት መሰረት አድርጎ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሩን ለመፍታት በፈቃደኝነት ላይ ተመስርቶ በተለያየ አይነትና ደረጃ የተደራጁ የኅብረት ስራ ማህበራትን መሰረተ ልማታቸውን በማጠናከር የግብይት ድርሻቸውን በማሳደግ፣ የአባላትን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ የህብረት ስራ ማህበራትን መፍጠር፡፡
ግልጽነት ፣ ተጠያቂነት ፣
ፍትሃዊነት እና አሳታፊነት
ታማኝነት ፣ ቁርጠኝነት ፣
መተባበርና መቀናጀት ፣
በዕውቀትና በእምነት መሥራት፡
በህዝብ አገልጋይነት መኩራት
ለአካባቢ እውቀት ክብር መስጠት፡ ፣
የማያቋርጥ የለውጥ ባህል ፣