በልደታ ክፍለ ከተማ የህብረት ስራ ጽ/ቤት
የደንበኞች እርካታ መጠይቅ.

ዉድ ደመበኛችን አገልግሎቶቻችንን እናሻሽል ዘንድ የእርሶ አስተያየት አስፈላጊ ነዉና እባክዎ አስተያየትዎን ይስጡን

አዎ ረክቻለሁ
አይ አልረካዉም
የማደራጀት አገልግሎት፣
የመኖሪያ ቤት ኅብረት ስራ ማህበራት አገልግሎት
የግንዛቤ ማስጨበጥ አገልግሎት፣
ለኅብረት ሥራ ማህበራት የሚደረግ ድጋፍና ክትትል አገልግሎት፣
የስልጠና አገልግሎት፣
ምርትና አገልግሎትን የማስተዋወቅ ድጋፍ አገልግሎት፣
የኢንስፔክሽን አገልግሎት፣
የኅብረት ሥራ ማህበራት የብቃት ምዘና አገልግሎት፡፡
የኦዲት አገልግሎት
የሕግ ድጋፍ አገልግሎት፡፡