በልደታ ክ/ከተማ የህብረት ስራ ጽ/ቤት ዋና ዋና ተግባራቶች
- 1. የማደራጀት አገልግሎት
- በማስፋፊያ የማደራጀት አገልግሎት
- በፋይናንስ ኅብረት ሥራ የማደራጀት አገልግሎት
- በማስፋፊያ ኅብረት ሥራ ማጠናከር አገልግሎት
- የፋይናንስ ኅብረት ሥራ ማኅበራትን አሰራር ማሻሻል/ማጠናከር/
- በማስፋፊያ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ምዝገባ እድሳት እና ማፍረስ አገልግሎት
- ለፋይናንስ ኅብረት ሥራ ማኅበራት ሕጋዊ ሰውነት፣ እድሳትና መሰረዝ አገልግሎት
- 2. የመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት አገልግሎት
- 3. የግንዛቤ ማስጨበጥ አገልግሎት
- በማስፋፊያ ኅብረት ሥራ ግንዛቤ መፍጠር
- በፋይናንስ ኅብረት ሥራ ግንዛቤ መፍጠር
- በኢንስፔክሽን ዙሪያ ግንዛቤ መፍጠር
- በብቃትና ምዘና ዙሪያ ግንዛቤ መፍጠር
- የሕግ ስርፀት ግንዛቤ መፍጠር
- 4. ለኅብረት ሥራ ማኅበራት የሚደረግ ድጋፍና ክትትል አገልግሎት
- በማስፋፊያ ኅብረት ሥራ የሂሳብ ክትትልና ድጋፍ አገልግሎት
- በፋይናንስ ኅብረት ሥራ የሂሳብ ክትትልና ድጋፍ አገልግሎት
- ከአቻና ከሌሎች ተቋማት ጋር የፋይናንስ ግብይት ትስስር አገልግሎት
- የፋይናንስ አሰራር ሥርዓት መከታተል
- የአነስተኛ መድን ዋስትና አገልግሎት ድጋፍና ትስስር አገልግሎት
- የቁጠባ አገልግሎት ማስፋፋት አገልግሎት ፣
- የብድር አስተዳደርና ኢንቨስትመንት አገልግሎት
- የገበያ መሠረተ ልማት እና የተቋማት አጠቃቀም ድጋፍ አገልግሎት
- የአገልግሎትና የምርት ሽያጭ ትስስር እና ሥርጭት ድጋፍ አገልግሎት
- የግብይት ብድር ድጋፍ አገልግሎት
- 5. የመረጃና ስታስቲካል አገልግሎት
- የኅብረት ሥራ ማኅበራት መረጃ አገልግሎት
- የግብይት መረጃ አገልግሎት
- 6. ምርትና አገልግሎትን የማስተዋወቅ ድጋፍ አገልግሎት
- 7. የጥናት አገልግሎት
- የአዋጭነት ጥናት ማካሄድ
- ለኅብረት ሥራ ማኅበራት የጥናት አገልግሎት
- የገበያ ጥናት አገልግሎት
- 8. የስልጠና አገልግሎት
- 9. የኢንስፔክሽን አገልግሎት
- ኢ-ልኬታዊ የኢንስፔክሽን አገልግሎት
- 10. የኅብረት ሥራ ማኅበራትን የብቃት ምዘና አገልግሎት
- ምዘና አገልግሎት መስጠት
- በምዘና ዙሪያ ቅሬታዎችን መፍታት አገልግሎት
- 11. የኦዲት አገልግሎት
- በተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ለተደራጁ ኅብረት ሥራ የኦዲት አገልግሎት መስጠት
- የኦዲት አፈጻጸም ቅሬታ መቀበል እና የመፍታት አገልግሎት
- የውክልና ኦዲት ለኅብረት ሥራ ማኅበራት የመስጠት አገልግሎት
- 12. የሕግ ድጋፍ አገልግሎት
- የሕግ ምክር መስጠት
- የሽምግልና ዳኝነት አገልግሎት
- የፍትሐብሔር ክስ በመመስረት የሕግ ማስከበር አገልግሎት